ክቡር ኮሌጅ ከቤተሰብ አካዳሚ ጋር የአቅም ማሻሻያ መርሃግብር (Remedial program) በተመለከተ አብሮ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ::

ክቡር ኮሌጅ ከቤተሰብ አካዳሚ ጋር ዘንድሮ ትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች ለአራት ወራት የአቅም ማሻሻያ መርሃግብር (Remedial program) እንዲወስድና ለውጤት እንዲበቁ ባስቀመጠው አቅጣጫና ባዘጋጀው የማስፈፀሚያ ሰነድ መሰረት አድርጎ ሁለቱ እህት ተቋማት በተማሪዎች ብቃት ማሳደግ: በሰው ሃይል ዝግጅት: መረጃዎችና የትምህርት ግብዓቶችን በጋራ የመጠቀም :…

Read More