🎓ክቡር ኮሌጅ   በመጀመሪያ  ዲግሪ  እና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያስተማራቸውን 72 ተማሪዎች  በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።         Congratulations🎊         እንኳን ደስ አለን /አላችሁ! ኮሌጁ    በኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ በተሰናዳውና ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች : የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም የኮሌጁ ማህበረሰብ በታደሙበት ደማቅ ስነ-ስርዓት የበኩር ተማሪዎቹን   ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመረቀ ሲሆን  የዕለቱ የክብር እንግዳ  የሆኑት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ዋና ዳይሬክተር ሚስ ላና ኤልራምሊ  ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንዲሁም በዕለቱ  ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች '*መኩሪያ ሁን አዋርድ'* ሜዳሊያና የዋንጫ  ሸልማት ተበርክቷል።

🎓ክቡር ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያስተማራቸውን 72 ተማሪዎች በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።

Congratulations🎊
        እንኳን ደስ አለን /አላችሁ!

ኮሌጁ    በኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ በተሰናዳውና ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች : የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም የኮሌጁ ማህበረሰብ በታደሙበት ደማቅ ስነ-ስርዓት የበኩር ተማሪዎቹን   ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመረቀ ሲሆን  የዕለቱ የክብር እንግዳ  የሆኑት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ዋና ዳይሬክተር ሚስ ላና ኤልራምሊ 
ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

እንዲሁም በዕለቱ  ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች ‘*መኩሪያ ሁን አዋርድ’* ሜዳሊያና የዋንጫ  ሸልማት ተበርክቷል።

Read More