ክቡር ኮሌጅ እና ዎክሰን ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ : በቴክኖሎጂ እና የምርምር ስራዎችን በጋራ ለመስራት ያለመ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ።

ክቡር ኮሌጅ እና ዎክሰን ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ : በቴክኖሎጂ እና የምርምር ስራዎችን በጋራ ለመስራት ያለመ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። በህንድ ውስጥ ከሚገኙ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በትምህርት ጥራት በቴክኖሎጂ መርሃግብር 28ኛ እንዲሁም በቢዝነስ ስኩልስ መርሃግብር በ12ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የዎክሰን ዩኒቨርሲቲ : ይህን ስምምነት የጋራ የምርምር ሥራዎችን፣ መርሃግብሮችን በጋራ ማስተባበርን፣ የተማሪዎችን እና የመምህራን ልውውጥ ፕሮግራሞችን፣ የኢንዱስትሪ ተሳትፎን፣ የአጭር…

Read More