ክቡር ኮሌጅ የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩልስ ማህበር /AABS Connect Conference 2023/ በአክራ፣ ጋና ባዘጋጀው ዓመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈ።

ክቡር ኮሌጅ የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩልስ ማህበር /AABS Connect Conference 2023/ በአክራ፣ ጋና ባዘጋጀው ዓመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈ። “የአፍሪካ ቢዝነስ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአፍሪካ ያላቸውን ሚና እና አስተዋፅኦ “መሪ ሃሳብ አድርጎ በተካሄደው ኮንፍረንስ ከ30 ሀገራት የተውጣጡ ከ መቶ በላይ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች እና የትምህርት ተቋማት ተሳትፈዋል። በኮንፈረንሱ ላይ የክቡር ኮሌጅ ዲን አቶ ደሳለኝ መኩሪያ “የአፍሪካ የቢዝነስ…

Read More