ክቡር ኮሌጅ እና ጄኔቫ ቢዝነስ ስኩል የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ የትምህርት እድልን ለማስፋት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) ተፈራረሙ!!🤝 ይህ ትብብር ተማሪዎቻችን ዓለምአቀፍ ልምድና እውቀት እንዲቀስሙ፣ አመለካከታቸውን እንዲያሰፋ እና ጠቃሚ ክህሎት እንዲያገኙ በማለም የተደረገ ስምምነት ነው። ስምምነቱ የሚከተሉትን ጨምሮ የተለያዩ የጋራ ጥቅሞችን ያጠቃልላል:: ተማሪዎች በአጋር ተቋማት እንዲማሩ መፍቀድና ማመቻቸት ፣የተማሪ ልውውጥ ፕሮግራሞች፣ በሁለቱ ተቋማት መካከል የባህል እና…
Read Moreአስደሳች ዜና!በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደዉ የምስራቅ አፍሪካ ሪጅናል #ዲጂታል መታወቂያ #ሀካቶን ዉድድር የክቡር ኮሌጅ ተማሪዎች 4ኛ ደረጃን በማግኘት አጠናቀቊ!
አስደሳች ዜና!በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደዉ የምስራቅ አፍሪካ ሪጅናል #ዲጂታል መታወቂያ #ሀካቶን ዉድድር የክቡር ኮሌጅ ተማሪዎች 4ኛ ደረጃን በማግኘት አጠናቀቊ! 🏆 ከ 9 ሀገራት የተወጣጡ 18 ቡድኖች በተሳተፋበት ዉድድር ላይ ኮሌጁንና ኢትዮጵያን በመወከል ለመጨረሻ ፍፃሜ ዙር ያለፋት ቡድን አባላት ተማሪ ያሬድ ኪሮስ፣ ሚኪያስ ተስፋዬ እና ዮርዳኖስ ከፈለኝ ሲሆኑ የጤና መታወቂያ ላይ ያተኮረው ፕሮጀክታቸው የጤና ችግሮችን በዲጂታል መታወቂያ…
Read More
Recent Comments