ክቡር ኮሌጅ

ኢትዮጲያ የAABS 2026 ዓመታዊ ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመረጠች።

ክቡር ኮሌጅ የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩልስ  ማህበር /AABS Connect Conference 2025/ በካይሮ ፣ ግብፅ ባዘጋጀው ዓመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈ።የማህበሩ 20ኛ ዓመት በተከበረበት በዚህ ደማቅ መርሃግብር ከ40 በላይ ሀገራት የተወጣጡ ከ100 በላይ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተሳትፈዋል። በኮንፈረንሱ ላይ የክቡር ኮሌጅ ልዑካን የተገኙ ሲሆን ኮሌጁ ከሁለት ዓመት በፊት የሚጠበቅበትን መስፈርት አሟልቶ ያቀረበዉ ጥያቄ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች የተሻለ ተቀባይነት አግኝቶ…

Read More