
ክቡር ኮሌጅ እና ዎክሰን ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ : በቴክኖሎጂ እና የምርምር ስራዎችን በጋራ ለመስራት ያለመ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ።
በህንድ ውስጥ ከሚገኙ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በትምህርት ጥራት በቴክኖሎጂ መርሃግብር 28ኛ እንዲሁም በቢዝነስ ስኩልስ መርሃግብር በ12ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የዎክሰን ዩኒቨርሲቲ : ይህን ስምምነት የጋራ የምርምር ሥራዎችን፣ መርሃግብሮችን በጋራ ማስተባበርን፣ የተማሪዎችን እና የመምህራን ልውውጥ ፕሮግራሞችን፣ የኢንዱስትሪ ተሳትፎን፣ የአጭር ጊዜ ኮርሶችን እንዲሁም በዋናነት ትማሪዎችን በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለማብቃት ያስችላል።
Woxsen University and Kibur College have solidified a collaborative agreement aimed at propelling academic technology development and research endeavors to new heights.
This partnership encompasses joint research ventures, event coordination, student and faculty exchange programs, industry engagement, mentorship opportunities, and the provision of short-term courses in emerging technologies, aiming to establish a platform for interdisciplinary cooperation and knowledge sharing.

