ክቡር ኮሌጅ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፡ፕሪቶሪያ በተካሄደው የAACSB International አፍሪካ ኮንፈረንስ 2024 ተሳትፏል!ክቡር ኮሌጅ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፡ፕሪቶሪያ በተካሄደው የAACSB International አፍሪካ ኮንፈረንስ 2024 ተሳትፏል! 🌍 አፍሪካን መሰረት አድርጎ ሲዘጋጅ የመጀመሪያ የሆነው ኮንፈረንስ በዋናነት በስራ ፈጠራ፣ በዘላቂነት፣ በድህረ ምረቃ የስራ እድል፣ በቴክኖሎጂ ፣ ሰዉ ሰራሽ አስተውሎት እና በቀጣይ ስለሚፈጠሩት አዳዲስ የስራ ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነበር።
ኮሌጁ በፋኩልቲ ልማት ላይ ሃሳቦችን ለመለዋወጥ እና ስለወደፊቱ የትብብር ስራዎች በተመለከተ ከአለም አቀፍ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያይቷል። በቀጣይም ከአጋር ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ተግባራዊ እንቅስቃሴ ጀምሯል። ክቡር ኮሌጅ ተቀማጭነቱ አሜሪካ ያደረገው የAACSB International በኢትዮዺያ የመጀመሪያውና ብቸኛው አባል ተቋም ነው::✨
Kibur College recently participated in the AACSB International Africa Inaugural Conference 2024 in Pretoria, South Africa! 🌍 The conference focused on key issues such as entrepreneurship, sustainability, graduate employability, technology, AI and the future of work.
We connected with global business school representatives to share ideas on faculty development and discuss exciting future collaborations. Together, we’re paving the way for impactful change! ✨
#AACSB #KiburCollege #Africa





