
አስደሳች ዜና!
በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደዉ የምስራቅ አፍሪካ ሪጅናል #ዲጂታል መታወቂያ #ሀካቶን ዉድድር የክቡር ኮሌጅ ተማሪዎች 4ኛ ደረጃን በማግኘት አጠናቀቊ! 🏆 ከ 9 ሀገራት የተወጣጡ 18 ቡድኖች በተሳተፋበት ዉድድር ላይ ኮሌጁንና ኢትዮጵያን በመወከል ለመጨረሻ ፍፃሜ ዙር ያለፋት ቡድን አባላት ተማሪ ያሬድ ኪሮስ፣ ሚኪያስ ተስፋዬ እና ዮርዳኖስ ከፈለኝ ሲሆኑ የጤና መታወቂያ ላይ ያተኮረው ፕሮጀክታቸው የጤና ችግሮችን በዲጂታል መታወቂያ መፍትሄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር።:: እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🇪🇹
✨ ሽልማታቸውን በአዲስ አበባ በሚገኘው የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው ሰነስርዓት ከአቶ ካሳዬ ታፈሰ እጅ ተቀብለዋል :: በተጨማሪም በኢትዬጲያ የብሔራዊ መታወቂያ #ፋይዳ ዙሪያ እየተሰራ ያለውን አበረታች እንቅስቃሴ ጎብኝተዉ ገለፃ ተደርጎላቸዋል::
ይህ ሃካቶን በካርኔጊ ሜሎን ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ሳይላብ-አፍሪካ/ኡፓንዚ ኔትወርክ እና በማይክሮ ሴቭ ኮንሰልቲንግ (MSC) በጋራ ሊዘጋጅ ችሏል።
🎉 Exciting news!
Kibur College students secured 4th place at the East African Regional #DigitalID #Hackathon in Kigali, Rwanda!

