🌍 Insightful reflections from Guest of Honor Eba Mijena, Director General for Higher Education Academic Affairs, Ministry of Education — Ethiopia, during the AABS 2026 Connect Conference.

“I found the conference extremely exciting. The topics chosen were very strong, especially the panel discussions. The conference theme is highly relevant, as it reflects who we are, where we are today, and what we should do moving forward. I also aimed to connect the importance of leadership and its relevance to education with the…

Read More
🎓ክቡር ኮሌጅ   በመጀመሪያ  ዲግሪ  እና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያስተማራቸውን 72 ተማሪዎች  በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።         Congratulations🎊         እንኳን ደስ አለን /አላችሁ! ኮሌጁ    በኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ በተሰናዳውና ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች : የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም የኮሌጁ ማህበረሰብ በታደሙበት ደማቅ ስነ-ስርዓት የበኩር ተማሪዎቹን   ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመረቀ ሲሆን  የዕለቱ የክብር እንግዳ  የሆኑት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ዋና ዳይሬክተር ሚስ ላና ኤልራምሊ  ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንዲሁም በዕለቱ  ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች '*መኩሪያ ሁን አዋርድ'* ሜዳሊያና የዋንጫ  ሸልማት ተበርክቷል።

🎓ክቡር ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያስተማራቸውን 72 ተማሪዎች በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።

Congratulations🎊
        እንኳን ደስ አለን /አላችሁ!

ኮሌጁ    በኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካን ቪሌጅ በተሰናዳውና ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች : የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም የኮሌጁ ማህበረሰብ በታደሙበት ደማቅ ስነ-ስርዓት የበኩር ተማሪዎቹን   ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመረቀ ሲሆን  የዕለቱ የክብር እንግዳ  የሆኑት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ዋና ዳይሬክተር ሚስ ላና ኤልራምሊ 
ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

እንዲሁም በዕለቱ  ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች ‘*መኩሪያ ሁን አዋርድ’* ሜዳሊያና የዋንጫ  ሸልማት ተበርክቷል።

Read More
ክቡር ኮሌጅ

ኢትዮጲያ የAABS 2026 ዓመታዊ ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመረጠች።

ክቡር ኮሌጅ የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩልስ  ማህበር /AABS Connect Conference 2025/ በካይሮ ፣ ግብፅ ባዘጋጀው ዓመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈ።የማህበሩ 20ኛ ዓመት በተከበረበት በዚህ ደማቅ መርሃግብር ከ40 በላይ ሀገራት የተወጣጡ ከ100 በላይ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተሳትፈዋል። በኮንፈረንሱ ላይ የክቡር ኮሌጅ ልዑካን የተገኙ ሲሆን ኮሌጁ ከሁለት ዓመት በፊት የሚጠበቅበትን መስፈርት አሟልቶ ያቀረበዉ ጥያቄ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች የተሻለ ተቀባይነት አግኝቶ…

Read More
Kibur College Students Visit ECMA & The Palace Museum.

Kibur College Students Visit Ethiopian Capital Market Authority ECMA & The Palace Museum.

Kibur College Students Visit ECMA & The Palace Museum.Kibur College business students recently visited the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), where they received a practical briefing on the role of ECMA and the newly launched Ethiopian Securities Exchange (ESX). The session covered ECMA’s regulatory activities and how the ESX is expected to enhance access to…

Read More

ክቡር ኮሌጅ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፡ፕሪቶሪያ በተካሄደው የAACSB International አፍሪካ ኮንፈረንስ 2024 ተሳትፏል!

ክቡር ኮሌጅ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፡ፕሪቶሪያ በተካሄደው የAACSB International አፍሪካ ኮንፈረንስ 2024 ተሳትፏል!ክቡር ኮሌጅ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፡ፕሪቶሪያ በተካሄደው የAACSB International አፍሪካ ኮንፈረንስ 2024 ተሳትፏል! 🌍 አፍሪካን መሰረት አድርጎ ሲዘጋጅ የመጀመሪያ የሆነው ኮንፈረንስ በዋናነት በስራ ፈጠራ፣ በዘላቂነት፣ በድህረ ምረቃ የስራ እድል፣ በቴክኖሎጂ ፣ ሰዉ ሰራሽ አስተውሎት እና በቀጣይ ስለሚፈጠሩት አዳዲስ የስራ ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነበር።…

Read More