Congratulations 👏to Yordanos Kefelegn from Kibur College for securing third place on the Youth Digital Competition: Promoting Sustainable Forest Management.Hosted by the Consortium for Climate Change Ethiopia (CCC-E) in partnership with Enfluencers, the competition highlighted innovative solutions for sustainable practices. Well done, Yordanos! Your consecutive achievement inspires us all. kiburcollege #climatechange
Read Moreክቡር ኮሌጅ እና ጄኔቫ ቢዝነስ ስኩል የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ የትምህርት እድልን ለማስፋት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) ተፈራረሙ!!🤝 ይህ ትብብር ተማሪዎቻችን ዓለምአቀፍ ልምድና እውቀት እንዲቀስሙ፣ አመለካከታቸውን እንዲያሰፋ እና ጠቃሚ ክህሎት እንዲያገኙ በማለም የተደረገ ስምምነት ነው። ስምምነቱ የሚከተሉትን ጨምሮ የተለያዩ የጋራ ጥቅሞችን ያጠቃልላል:: ተማሪዎች በአጋር ተቋማት እንዲማሩ መፍቀድና ማመቻቸት ፣የተማሪ ልውውጥ ፕሮግራሞች፣ በሁለቱ ተቋማት መካከል የባህል እና…
Read Moreአስደሳች ዜና!በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደዉ የምስራቅ አፍሪካ ሪጅናል #ዲጂታል መታወቂያ #ሀካቶን ዉድድር የክቡር ኮሌጅ ተማሪዎች 4ኛ ደረጃን በማግኘት አጠናቀቊ!
አስደሳች ዜና!በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደዉ የምስራቅ አፍሪካ ሪጅናል #ዲጂታል መታወቂያ #ሀካቶን ዉድድር የክቡር ኮሌጅ ተማሪዎች 4ኛ ደረጃን በማግኘት አጠናቀቊ! 🏆 ከ 9 ሀገራት የተወጣጡ 18 ቡድኖች በተሳተፋበት ዉድድር ላይ ኮሌጁንና ኢትዮጵያን በመወከል ለመጨረሻ ፍፃሜ ዙር ያለፋት ቡድን አባላት ተማሪ ያሬድ ኪሮስ፣ ሚኪያስ ተስፋዬ እና ዮርዳኖስ ከፈለኝ ሲሆኑ የጤና መታወቂያ ላይ ያተኮረው ፕሮጀክታቸው የጤና ችግሮችን በዲጂታል መታወቂያ…
Read Moreክቡር ኮሌጅ እና ዎክሰን ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ : በቴክኖሎጂ እና የምርምር ስራዎችን በጋራ ለመስራት ያለመ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። በህንድ ውስጥ ከሚገኙ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በትምህርት ጥራት በቴክኖሎጂ መርሃግብር 28ኛ እንዲሁም በቢዝነስ ስኩልስ መርሃግብር በ12ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የዎክሰን ዩኒቨርሲቲ : ይህን ስምምነት የጋራ የምርምር ሥራዎችን፣ መርሃግብሮችን በጋራ ማስተባበርን፣ የተማሪዎችን እና የመምህራን ልውውጥ ፕሮግራሞችን፣ የኢንዱስትሪ ተሳትፎን፣ የአጭር…
Read Moreክቡር ኮሌጅ የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩልስ ማህበር /AABS Connect Conference 2023/ በአክራ፣ ጋና ባዘጋጀው ዓመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈ። “የአፍሪካ ቢዝነስ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአፍሪካ ያላቸውን ሚና እና አስተዋፅኦ “መሪ ሃሳብ አድርጎ በተካሄደው ኮንፍረንስ ከ30 ሀገራት የተውጣጡ ከ መቶ በላይ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች እና የትምህርት ተቋማት ተሳትፈዋል። በኮንፈረንሱ ላይ የክቡር ኮሌጅ ዲን አቶ ደሳለኝ መኩሪያ “የአፍሪካ የቢዝነስ…
Read Moreክቡር ኮሌጅ ከቤተሰብ አካዳሚ ጋር ዘንድሮ ትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች ለአራት ወራት የአቅም ማሻሻያ መርሃግብር (Remedial program) እንዲወስድና ለውጤት እንዲበቁ ባስቀመጠው አቅጣጫና ባዘጋጀው የማስፈፀሚያ ሰነድ መሰረት አድርጎ ሁለቱ እህት ተቋማት በተማሪዎች ብቃት ማሳደግ: በሰው ሃይል ዝግጅት: መረጃዎችና የትምህርት ግብዓቶችን በጋራ የመጠቀም :…
Read MoreKibur College (KC) signs a progression agreement with Montpellier Business School (MBS), France, through Mr. Desalegn Mekuria, president of Kibur College, and Mr. Bruno Ducasse, Dean of Montpellier Business School. MBS was founded in 1897 and is cited as one of the oldest management and top triple-accredited business schools in Europe. The signed agreement offers…
Read MoreKibur College was represented by its president at the Association to Advance Collegiate Schools of Business(AACSB) conference held last week in Atlanta, Georgia, USA. The conference was mostly focused on exchanging experiences based on a topic of faculty development with worldwide fellow business college representatives. In addition, it was aimed at discussing the AACSB accreditation…
Read MoreIt was an incredible opportunity for our undergraduate program students to learn from Mr. Ephrem Belew (from the Ministry of Innovation and Technology-Ethiopia) about “Digital Transformation of Ethiopia” as part of the Kibur guest lecture series program. It was an informative and enlightening lecture that highlighted how to leverage the digital opportunities and the quickening…
Read More
Recent Comments